Archive for June, 2020
የኛ አገር “politics”
ያገር ልጅ ወንድም ነው
ያገር ልጅ እህት ናት
ባይወለድ ከናት
ባትዛመድ ባባት ::
የወዳጅህ ወዳጅ
ለጠላኸው ጠላት
ላረቅኸው አለንጋ
‘ጎሽ’ ላልከው ምርቃት::
ባንድ ልብ አሳቢ
የማር/የ’ሬት ቀፎ
[ስጋህ ነው … ደምህ ነው]
እስኪተክል አጥር
ድንበርህን አልፎ::
ተፃፈ: June 30, 2020
ያገር ልጅ ወንድም ነው
ያገር ልጅ እህት ናት
ባይወለድ ከናት
ባትዛመድ ባባት ::
የወዳጅህ ወዳጅ
ለጠላኸው ጠላት
ላረቅኸው አለንጋ
‘ጎሽ’ ላልከው ምርቃት::
ባንድ ልብ አሳቢ
የማር/የ’ሬት ቀፎ
[ስጋህ ነው … ደምህ ነው]
እስኪተክል አጥር
ድንበርህን አልፎ::
ተፃፈ: June 30, 2020
Have your say