ለመሸባት
November 8, 2022 at 7:11 am Leave a comment

መጣ ሄደ…
መለስ ቀለስ…
በሱ ቅኝት መንቀሳቀስ
ሳቀ.. ከፋው.. ፊቱን… ፈታ
ፀሐይ.. ዝናብ.. ሃዘን.. ደስታ.
መስታወትሽ
ቢመሽ ጠዋት
ያይንሽ ማሾ
ለግርሽ መብራት
[ፊቱ ሆነ]
የግዜር ሸራ
ያምላክ ሰማይ
የ’ንጀራ አይን
ለ’ዉር ድንጋይ.
Entry filed under: Latest Posts.
November 8, 2022 at 7:11 am Leave a comment
መጣ ሄደ…
መለስ ቀለስ…
በሱ ቅኝት መንቀሳቀስ
ሳቀ.. ከፋው.. ፊቱን… ፈታ
ፀሐይ.. ዝናብ.. ሃዘን.. ደስታ.
መስታወትሽ
ቢመሽ ጠዋት
ያይንሽ ማሾ
ለግርሽ መብራት
[ፊቱ ሆነ]
የግዜር ሸራ
ያምላክ ሰማይ
የ’ንጀራ አይን
ለ’ዉር ድንጋይ.
Entry filed under: Latest Posts.
Trackback this post | Subscribe to the comments via RSS Feed